Press-Release Image

Promoting Efficiency in the Fuel Sector by Correcting Distortions

This article attempts to respond to some questions around the impact of previous distortions in fuel market as well as on-going reforms the government is undertaking to address these price distortions and other challenges in the fuel sector.

READ MORE

Download here



Press-Release Image

Toward a Peaceful Order in the Horn of Africa - By Abiy Ahmed

Only an Ethiopia at peace, with a government bound by humane norms of conduct, can play a constructive role across the Horn of Africa and beyond. We are determined to work with our neighbors and the international community to deliver on this promise.

READ MORE



Press-Release Image

Operations to Restore Law and Order in Ethiopia’s Tigray Region: How Did We Get Here? - By Abiy Ahmed

When I took office as Prime Minister of Ethiopia in April 2018, I had only one driving mission for my premiership – to put my country and people on a path to lasting peace and prosperity. I vowed to myself, my family and my people, in private and in public, that I would never resort to force as a way of resolving internal political differences. I believe that no problem is worthy of any bloodshed, that all problems can be resolved amicably if we have the courage of our convictions to sit around a table, in good faith, in search of mutually acceptable solutions. I further declared that the only enemy I would mobilize my people and resources to wage war against was poverty.

READ MORE

Download here



Press-Release Image

የህግ የበላይነት በዴሞክራሲ ሽግግር ሂደት

የሰው ልጅ ከሌሎች ፍጡራን የሚለይበት አይነተኛው ምክንያት ክፉ እና ደጉን፣ ጠቃሚና ጎጅውን ለይቶ ለማወቅ የሚያስችል አዕምሮአዊ አቅም እና መሰረታዊ ነጻነቶችን በተፈጥሮው የተቀደ መሆኑ ነው። በዚህም የተነሳ ነው የሰው ልጅ ክፉም ይሁኑ ደግ፣ ጠቃሚም ይሁኑ ጎጅ ድርጊቶቹን በራሱ ፈቃድ አስቦ ማድረግ እንዲሁም በነጻ ፈቃዱ ይሆነኛል፣ ይበ ኛል ያለውን መንገድ፣ ህይወት፣ ኑሮ፣ ሙያ ወዘተ መምረጥ የሚያስችል ችሎታ ባለቤት ነው የሚባለው። በመንግስት በሚተዳደር የፖለቲካ ማህበረሰብ ውስጥ  ይልን በብቸኝነት የመጠቀም ስልጣን (monopoly of violence) የመንግስት በመሆኑ ደካማውም (powerless) ሆነ ጠንካራው (powerful) በመንግስት ሃይል ጥበቃ ከደህንነት ስጋት ነጻ ሆነው ተፈጥሮአዊ አቅማቸው እና ችሎታቸው የፈቀደላቸውን ያህል የህይወት ግባቸውን እያሳኩ የሚኖሩበት ሁኔታ ይፈጠራል ተብሎ ይታመናል።

Download here



Press-Release Image

ከዳር ተመልካችነት ወደ ተሳታፊነት ጉዞ እና የፖለቲካ ባሕላችን እመርታ!

“ኢትዮጵያ ማነች? ኢትዮጵያዊስ ማነው? የኢትዮጵያ ታሪክ የማን ታሪክ ነው? የኢትዮጵያ መሪዎች እነማን ናቸው? የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሥርዓት ምን ይመስላል?” የሚሉ እና ሌሎች ተያያዥ የፖለቲካ ባህላችንን የተመለከቱ ጥያቄዎች በአንድ ጀምበር አልተነሱም፤ ወዲያውም ምላሽ አላገኙም፡፡ እነዚህን ጉዳዮች በተመለከተ አሁን የደረስንበት የፖለቲካ ባህል ደረጃ ላይ ለመድረስ ጥቂት የማይባሉ ዓመታት አልፈዋል፡፡ እነዚህን ጉዳዮች በሰከነ ዲሞክራሲዊ መንገድ ለማስታረቅ አጋጣሚውን አግኝተናል::"



Press-Release Image

የት ነበርን? ወዴትስ እየሄድን ነው?

“ትላንት የት ነበርን? ወዴትስ እየሄድን ነው?” ለሚሉ ጥያቄዎች መልስ የሚሆነው መንግሥት የተያያዘው የለውጥ ሂደት የራሱ የሆነ መነሻና መድረሻ እንዳለው አስረግጦ ሂደቱ ፈለጉን እንደማይለቅ በተግባር ማሳየት ነው፡፡ ለየትኛውም ፖለቲካዊ አለመግባባትና ልዩነቶች መንግሥት ወታደራዊ አማራጭ መፍትሔ ነው ብሎ አያምንም፡፡ ይልቁንም ለሕጋዊና ሰላማዊ መፍሔዎች ቅድሚያ ይሰጣል፡፡"



Press-Release Image

ለውጡ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ምን ትርጉም አለው?

በሺህ ዓመታት ሂደት የተገነቡትና በየሕዝቦቻችን እልፍኝ ውስጥ አሉን የምንላቸው የማሕበራዊና የባሕል እሴቶቻችን፤ ተቋሞቻችን ቅርሶቻችን በየዘመኑ ለምናያቸው የሽኩቻ፤ የጥላቻና የጭካኔ ተቃርኖዎች እልባት የመስጠት አቅማቸውን የምንፈትሽበትና የምናጎለብትበት ሥለሚሆን ለውጡ በታሪክ ውስጥ ያለው ሥፍራ በቀላሉ አይታይም፡፡ በመሆኑም የተጀመረውን የለውጥ ሂደት ከግብ ማድረስ የመላው ማሕበረሰብ፤ የእያንዳንዱ ዜጋ፤ የመንግሥት፤የፖለቲካ ፓርቲዎችና የሚመለከታቸው አካላት ሁሉ ታሪካዊ ኃላፊነት እንደሆነ መንግሥት ያምናል፡፡ እናም የዚህ ዘመን አካል የሆንን ሁሉ ይህን ታሪካዊ ተልእኮ ለመወጣት እድልና አጋጣሚው ተከፍቶልናል፡፡



Press-Release Image

የሕግ የበላይነት በኢትዮጵያ፤ የመንግሥት እርምጃዎች፤ ፈተናዎችና መፍትሔዎች

መንግሥት በመውሰድ ላይ ባለው ሁለንተናዊ የማሻሻያ እርምጃዎች ምክንያት ኢትዮጵያ በለውጥ ሂደት ውስጥ ትገኛለች፡፡ መንግሥት እርምጃዎቹን እየወሰደ ያለው በተናጠል ሳይሆን የለውጡ ባለቤት እና የማሻሻያቹም ዋነኛ ተጠቃሚ ከሆነው ሕብረተሰብ ጋር በመቀናጀት ነው፡፡ እዚህ ላይ “የለውጥ ሂደት” ሲባል ለበርካታ ዓመታት ሥር ሰደው የነበሩ አጥፊና አክሳሪ የፖለቲካ፤ የኢኮኖሚ፤ የማሕበራዊና የባሕል አስተሳሰቦችንና አሰራሮችን የመቀየር እንቅስቀሴ ማለት ነው፡፡ እንደሚታወቀው እነዚህ አስተሳሰቦችና አሰራሮች የተፈጠሩትና የሕብረተሰባችንን ሕይወት አደጋ ላይ ሊጥሉ የቻሉት በአንድ ጀንበር ሳይሆን ዓመታትን በፈጀ የጊዜ ቆይታ ነው፡፡ በመሆኑም አስተሳሰብንና አሰራርን የመቀየር መንግሥታዊ እርምጃዎችና ታሳቢ ውጤታቸውም በአንድ ሌሊት ተፈጽመውና ፍሬ አፍርተው ለዘመናት የተንሰራፉ ችግሮችን ሁሉ በአንድ ጊዜ መፍትሔ ሊሰጧቸው አይችሉም፡፡